መዝሙር 17:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ፤ስነቃም ክብርህን አይቼ እረካለሁ።

መዝሙር 17

መዝሙር 17:5-15