መዝሙር 16:9-11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

9. ስለዚህ ልቤ ደስ አለው፤ ነፍሴም ሐሤት አደረገች፤ሥጋዬም ያለ ሥጋት ዐርፎ ይቀመጣል፤

10. በሲኦል ውስጥ አትተወኝምና፤ቅዱስህም መበስበስን እንዲያይ አታደርግም።

11. የሕይወትን መንገድ ታሳየኛለህ፤በአንተ ዘንድ የደስታ ሙላት፣በቀኝህም የዘላለም ፍሥሓ አለ።

መዝሙር 16