መዝሙር 16:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መካለያ ገመድ ባማረ ስፍራ ተጥሎልኛል፤በርግጥም የተዋበች ርስት አግኝቻለሁ።

መዝሙር 16

መዝሙር 16:1-11