መዝሙር 16:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. አምላክ ሆይ፤ መጠጊያዬ ነህና፣በከለላህ ሰውረኝ።

2. እግዚአብሔርን፣ ‘አንተ ጌታዬ ነህ፤ከአንተ በቀር በጎነት የለኝም”አልሁት።

3. በምድር ያሉ ቅዱሳን፣ሙሉ ደስታ የማገኝባቸው ክቡራን ናቸው።

መዝሙር 16