መዝሙር 15:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ በድንኳንህ ውስጥ ማን ያድራል?በተቀደሰው ኰረብታህስ ማን መኖር ይችላል?

መዝሙር 15

መዝሙር 15:1-5