መዝሙር 148:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስሙ ብቻውን ከፍ ያለ ነውና፣ክብሩም ከምድርና ከሰማይ በላይ ነውና፣እነዚህ ሁሉ የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑ።

መዝሙር 148

መዝሙር 148:8-14