መዝሙር 147:18-20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

18. ቃሉን ልኮ ያቀልጣቸዋል፤ ነፋሱን ያነፍሳል፤ ውሆችንም ያፈሳል።

19. ቃሉን ለያዕቆብ፣ሥርዐቱንና ፍርዱን ለእስራኤል ይገልጣል።

20. ይህን ለማንኛውም ሌላ ሕዝብ አላደረገም፤እነርሱም ፍርዱን አላወቁም።ሃሌ ሉያ።

መዝሙር 147