መዝሙር 147:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ሃሌ ሉያ።አምላካችንን በመዝሙር ማወደስ እንዴት መልካም ነው፤እርሱን ማመስገን ደስ ያሰኛል፤ ይህ ተገቢም ነው።

2. እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን መልሶ ይሠራታል፤ከእስራኤል የተበተኑትን ይሰበስባል።

መዝሙር 147