መዝሙር 146:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ስደተኞችን ይጠብቃል፤ድኻ ዐደጎችንና መበለቶችን ይደግፋል፤የክፉዎችን መንገድ ግን ያጠፋል።

መዝሙር 146

መዝሙር 146:1-10