መዝሙር 144:3-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

3. እግዚአብሔር ሆይ፤ ይህን ያህል በልብህ ስፍራ ትሰጠው ዘንድ ሰው ምንድን ነው?ታስበውስ ዘንድ የሰው ልጅ እስከዚህ ምንድን ነው?

4. ሰው እንደ እስትንፋስ ነው፤ዘመኑም ፈጥኖ እንደሚያልፍ ጥላ ነው።

5. እግዚአብሔር ሆይ፤ ሰማያትህን ሰንጥቀህ ውረድ፤ይጤሱም ዘንድ ተራሮችን ዳስስ።

መዝሙር 144