መዝሙር 142:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስምህን አመሰግን ዘንድ፣ ነፍሴን ከወህኒ አውጣት፤ከምታደርግልኝም በጎ ነገር የተነሣ፣ጻድቃን በዙሪያዬ ይሰበሰባሉ።

መዝሙር 142

መዝሙር 142:3-7