መዝሙር 141:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ ዐይኖቼ ግን ወደ አንተ ይመለከታሉ፤መጠጊያዬም አንተ ነህ፤ እንግዲህ ነፍሴን አትተዋት።

መዝሙር 141

መዝሙር 141:1-10