መዝሙር 140:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ትዕቢተኞች ወጥመድ በስውር አስቀመጡብኝ፤የመረባቸውን ገመድ ዘረጉብኝ፤በመንገዴም ላይ አሽክላ አኖሩ። ሴላ

መዝሙር 140

መዝሙር 140:2-9