መዝሙር 140:12-13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. እግዚአብሔር ለድኻ ፍትሕን እንደሚያስከብር፣ለችግረኛውም ትክክለኛ ፍርድን እንደሚሰጥ ዐውቃለሁ።

13. ጻድቃን በእውነት ስምህን ያመሰግናሉ፤ቅኖችም በፊትህ ይኖራሉ።

መዝሙር 140