መዝሙር 140:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእሳት ፍም በላያቸው ይውረድ፤ዳግመኛም እንዳይነሡ ወደ እሳት ይጣሉ፤ማጥ ወዳለበት ጒድጓድ ይውደቁ።

መዝሙር 140

መዝሙር 140:1-12