መዝሙር 139:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዐይኖችህ ገና ያልተበጀውን አካሌን አዩ፤ለእኔ የተወሰኑልኝም ዘመናት፣ገና አንዳቸው ወደ መኖር ሳይመጡ፣በመጽሐፍ ተመዘገቡ።

መዝሙር 139

መዝሙር 139:8-24