መዝሙር 137:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ኢየሩሳሌም በወደቀችበት ቀን፣ኤዶማውያን እንዴት እንደ ዛቱ ዐስብ፤ደግሞም፣ “አፍርሷት፤ፈጽማችሁ አፈራርሷት!” አሉ።

መዝሙር 137

መዝሙር 137:1-9