መዝሙር 137:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የማረኩን በዚያ እንድንዘምርላቸው ጠየቁን፤የሚያሠቃዩን የደስታ ዜማ ፈለጉብን፤ደግሞም፣ “ከጽዮን መዝሙሮች አንዱን ዘምሩልን” አሉን።

መዝሙር 137

መዝሙር 137:1-5