መዝሙር 136:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፤ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

2. የአማልክትን አምላክ አመስግኑ፤ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

3. የጌቶችን ጌታ አመሰግኑ፤ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

መዝሙር 136