መዝሙር 135:18-21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

18. እነዚህን የሚያበጁ፣የሚታመኑባቸውም ሁሉ እንደ እነርሱ ይሁኑ።

19. የእስራኤል ቤት ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኩ፤የአሮን ቤት ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኩ፤

20. የሌዊ ቤት ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኩ፤ እግዚአብሔርን የምትፈሩ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኩ።

21. በኢየሩሳሌም የሚኖር እግዚአብሔር፣ ከጽዮን ይባረክ።ሃሌ ሉያ።

መዝሙር 135