መዝሙር 135:13-15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

13. እግዚአብሔር ሆይ፤ ስምህ ዘላለማዊ ነው፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ መታሰቢያህም ከትውልድ እስከ ትውልድ ይኖራል።

14. እግዚአብሔር ለሕዝቡ ይፈርዳልና፣ለአገልጋዮቹም ይራራላቸዋል።

15. የአሕዛብ ጣዖታት ከብርና ከወርቅ የተሠሩ፣የሰው እጅ ያበጃቸው ናቸው።

መዝሙር 135