መዝሙር 132:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጠላቶቹን ኀፍረት አከናንባቸዋለሁ፤እርሱ ግን በራሱ ላይ የደፋው ዘውድ ያበራል።

መዝሙር 132

መዝሙር 132:13-18