መዝሙር 132:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር ሆይ፤ ዳዊትን፣የታገሠውንም መከራ ሁሉ ዐስብ፤

2. እርሱ ለእግዚአብሔር ማለ፤ለያዕቆብም ኀያል አምላክ እንዲህ ሲል ተሳለ፤

3. “ወደ ቤቴ አልገባም፤ዐልጋዬም ላይ አልወጣም፤

4. ለዐይኖቼ እንቅልፍን፣ለሽፋሽፍቶቼም ሸለብታ አልሰጥም፤

መዝሙር 132