መዝሙር 130:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔርን ደጅ እጠናለሁ፤ ነፍሴም በትዕግሥት ትጠብቀዋለች፤በቃሉም ተስፋ አደርጋለሁ።

መዝሙር 130

መዝሙር 130:1-8