መዝሙር 130:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር ሆይ፤ ከጥልቅ ወደ አንተ እጮኻለሁ።

2. ጌታ ሆይ፤ ድምፄን ስማ፤ጆሮዎችህ የልመናዬን ቃል፣የሚያዳምጡ ይሁኑ።

3. እግዚአብሔር ሆይ፤ ኀጢአትን ብትቈጣጠር፣ጌታ ሆይ፤ ማን ሊቆም ይችላል?

4. ነገር ግን በአንተ ዘንድ ይቅርታ አለ፤ስለዚህም ልትፈራ ይገባሃል።

መዝሙር 130