መዝሙር 13:5-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

5. እኔ ግን በጸናች ፍቅርህ እታመናለሁ፤ልቤም በማዳንህ ደስ ይለዋል።

6. ቸርነቱ በዝቶልኛልና፣ ለእግዚአብሔር እዘምራለሁ።

መዝሙር 13