መዝሙር 129:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ደግሞም ለዐጫጅ እጁን፣ለነዶ ሰብሳቢ ዕቅፉን እንደማይሞላ ይሁኑ።

መዝሙር 129

መዝሙር 129:1-8