መዝሙር 127:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኰረጆዎቹ በእነዚህ የተሞሉ፣የተባረከ ሰው ነው፤ከጠላቶቻቸው ጋር በአደባባይ በሚሟገቱበት ጊዜ፣ አይዋረዱም።

መዝሙር 127

መዝሙር 127:1-5