መዝሙር 127:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ቤትን ካልሠራ፣ሠራተኞች በከንቱ ይደክማሉ፤ እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ፣ጠባቂ በከንቱ ይተጋል።

መዝሙር 127

መዝሙር 127:1-5