መዝሙር 126:5-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

5. በእንባ የሚዘሩ፣በእልልታ ያጭዳሉ።

6. ዘር ቋጥረው፣እያለቀሱ የተሰማሩ፣ነዶአቸውን ተሸክመው፣እልል እያሉ ይመለሳሉ።

መዝሙር 126