መዝሙር 123:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የባሪያዎች ዐይን ወደ ጌታቸው እጅ፣የባሪያዪቱም ዐይን ወደ እመቤቷ እጅ እንደሚመለከት፣ምሕረት እስከሚያደርግልን ድረስ፣የእኛም ዐይኖች ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ይመለከታሉ።

መዝሙር 123

መዝሙር 123:1-4