መዝሙር 121:7-8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

7. እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፤ነፍስህንም ይንከባከባታል።

8. እግዚአብሔር ከአሁን ጀምሮ እስከ ዘላለም፣መውጣትህንና መግባትህን ይጠብቃል።

መዝሙር 121