መዝሙር 121:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ዐይኖቼን ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ረድኤቴ ከወዴት ይመጣል?

2. ረድኤቴ ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይመጣል።

3. እግርህ እንዲሸራተት አይፈቅድም፤የሚጠብቅህም አይተኛም።

መዝሙር 121