መዝሙር 120:6-7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

6. ሰላምን በሚጠሉ መካከል፣ነፍሴ እጅግ ብዙ ጊዜ ኖረች።

7. እኔ ሰላም ፈላጊ ነኝ፤እነርሱ ግን በተናገርሁ ጊዜ ጠብ ይሻሉ።

መዝሙር 120