መዝሙር 120:5-7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

5. በሜሼክ እኖራለሁና፣ በቄዳር ድንኳኖች መካከል እቀመጣለሁና ወዮልኝ!

6. ሰላምን በሚጠሉ መካከል፣ነፍሴ እጅግ ብዙ ጊዜ ኖረች።

7. እኔ ሰላም ፈላጊ ነኝ፤እነርሱ ግን በተናገርሁ ጊዜ ጠብ ይሻሉ።

መዝሙር 120