መዝሙር 12:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር ሆይ፤ ደግ ሰው የለምና አንተው ድረስልኝ!ከሰዎችም መካከል አንድ ታማኝ አይገኝም።

2. እርስ በርሳቸው ውሸት ይነጋገራሉ፤በሽንገላ ከንፈርና በሁለት ልብ ይናገራሉ፤

3. ሸንጋዩን ከንፈር ሁሉ፣ነገር የምታበዛውንም ምላስ እግዚአብሔር ያጥፋ!

መዝሙር 12