መዝሙር 119:159 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መመሪያህን እንዴት እንደምወድ ተመልከት፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ እንደ ምሕረትህ ሕያው አድርገኝ።

መዝሙር 119

መዝሙር 119:153-161