መዝሙር 118:27-29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

27. እግዚአብሔር አምላክ ነው፤ብርሃኑንም በላያችን አበራ፤እስከ መሠዊያው ቀንዶች ድረስ በመውጣት፣ዝንጣፊ ይዛችሁ በዓሉን ከሚያከብሩት ጋር ተቀላቀሉ።

28. አንተ አምላኬ ነህ፤ አመሰግንሃለሁ፤አንተ አምላኬ ነህ፤ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ።

29. ቸር ነውና፣ እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ምሕረቱም ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች።

መዝሙር 118