መዝሙር 116:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔም የእግዚአብሔርን ስም ጠራሁ፤“እግዚአብሔር ሆይ፤ ነፍሴን ታድናት ዘንድ እለምንሃለሁ” አልሁ።

መዝሙር 116

መዝሙር 116:1-8