መዝሙር 116:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ እኔ በእውነት ባሪያህ ነኝ፤እኔ የሴት ባሪያህ ልጅ፣ ባሪያህ ነኝ፣ከእስራቴም ፈታኸኝ።

መዝሙር 116

መዝሙር 116:14-19