መዝሙር 115:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑት የሞቱት አይደሉም፤ወደ ዝምታው ዓለም የሚወርዱም አይደሉም።

መዝሙር 115

መዝሙር 115:10-18