መዝሙር 115:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ለእኛ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር ሆይ፤ ለእኛ ሳይሆን፣ስለ ምሕረትህና ስለ እውነትህ፣ለስምህ ክብርን ስጥ።

2. አሕዛብ፣ “አምላካቸው የት አለ?” ለምን ይበሉ?

መዝሙር 115