መዝሙር 112:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለጋስና ያለ ማንገራገር የሚያበድር፣ሥራውንም በትክክል የሚያከናውን ሰው መልካም ይሆንለታል፤

መዝሙር 112

መዝሙር 112:1-10