መዝሙር 112:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ክፉ ሰው ይህን በማየት ይበሳጫል፤ጥርሱን ያፋጫል፤ እየመነመነም ይጠፋል፤የክፉዎችም ምኞት ትጠፋለች።

መዝሙር 112

መዝሙር 112:1-10