መዝሙር 112:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን የሚፈራ፣በትእዛዙም እጅግ ደስ የሚሰኝ የተባረከ ነው።

2. ዘሩ በምድር ላይ ኀያል ይሆናል፤የቅኖች ትውልድ ትባረካለች።

መዝሙር 112