መዝሙር 110:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እንደ መልከጼዴቅ ሥርዐት፤አንተ ለዘላለም ካህን ነህ” ብሎ፣ እግዚአብሔር ምሎአል፤እርሱ ሐሳቡን አይለውጥም።

መዝሙር 110

መዝሙር 110:1-7