መዝሙር 11:2-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

2. ደግሞም ለምን እንዲህ ትሉኛላችሁ?“ክፉዎች፣ እነሆ፣ ቀስታቸውን ገትረዋል፤የቅኑን ሰው ልብ በጨለማ ለመንደፍ፣ፍላጻቸውን በአውታሩ ላይ ደግነዋል።

3. መሠረቱ ከተናደ፣ጻድቅ ምን ማድረግ ይችላል?”

4. እግዚአብሔር በተቀደሰ መቅደሱ አለ፤ የእግዚአብሔር ዙፋን በሰማይ ነው።ዐይኖቹ ሰዎችን ይመለከታሉ፤ቅንድቦቹም የሰው ልጆችን ይመረምራሉ።

መዝሙር 11