መዝሙር 108:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ የጣልኸን አንተ አይደለህምን?አምላክ ሆይ፤ ከሰራዊታችንም ጋር አልወጣ አልህ!

መዝሙር 108

መዝሙር 108:6-13