መዝሙር 108:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. አምላክ ሆይ፤ ልቤ ጽኑ ነው፤እዘምራለሁ፤ በፍጹም ነፍሴም እዘምራለሁ።

2. በገናም መሰንቆም ተነሡ፤እኔም ማልጄ እነሣለሁ።

3. እግዚአብሔር ሆይ፤ በሕዝብ መካከል አመሰግንሃለሁ፤በሕዝቦችም መካከል እዘምርልሃለሁ።

መዝሙር 108