መዝሙር 107:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ቸር ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ምሕረቱም ለዘላለም ነውና።

2. እግዚአብሔር የተቤዣቸው፣ከጠላት እጅ የታደጋቸው ይህን ይበሉ፤

መዝሙር 107